ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 11:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በኢየሩሳሌም በድንኳኑና ሰሎሞን በሠራው ቤተ መቅደስ የእግዚአብሔር ማደሪያ፥ የልዑልም የስሙ ማረፊያ፥ የእስራኤልም ቅዱስ ማደሪያ እስኪሆን ድረስ ለሳሙኤልና ለኤልያስ አምልኮቱን አጸናላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |