ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 11:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ማርና ወተትን የምታስገኝ፥ ለአብርሃም የማለለትን፥ ያባቶቻቸውን ርስት ይሰጣቸው ዘንድ ተስፋ በሰጣቸው በፈጣሪያቸው በእግዚአብሔር በሕጉ ድንኳን ውስጥ ስሙ በእነርሱ ይመሰገን ዘንድ ለአምላካቸው መገዛትን አላቃለሉም። ምዕራፉን ተመልከት |