ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 11:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ያጥኑም ዘንድ ጥናቸውን ያዙ፤ ሄደውም አጠኑ፤ እግዚአብሔር ግን ጸሎታቸውን አልተቀበለም፤ በጥናቸው እሳትም ተቃጠሉ፤ በእሳት እንደሚቀልጥ ሰምም ቀለጡ፤ ከእነርሱም አንድ ሰው ስንኳ አልቀረም፤ “በሰውነታቸው መቃጠል ጥናቸው ከብሯል” ብሏልና በእግዚአብሔር ትእዛዝ ወደ እግዚአብሔር ማደሪያ ከገቡት ከጥናቸው በቀር ልብሶቻቸውና አጥንቶቻቸው አልቀሩም። ምዕራፉን ተመልከት |