ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 11:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የእግዚአብሔርን ሰው ሙሴን አስበው፤ በጸሎቱና በትሕትናው ይህን ያህል ሕዝቡን ሲጠብቅ አልተበሳጨም፥ አላጠፋምም፤ ነገር ግን ላሙትና እግዚአብሔርም በአንድ ጊዜ ያጠፋቸው ዘንድ ለወደደ ለወንድሙና ለእኅቱ በየዋህነቱ በእግዚአብሔር ዘንድ ኀጢአታቸውን እንዲህ ሲል አስተሰረየላቸው፥ “አቤቱ ወገኖችህ በፊትህ በድለዋልና ወገኖችህን ይቅር በል፤ ቸልም አትበል፥ ምዕራፉን ተመልከት |