ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 10:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በለዓምን፥ “አንተ የረገምኸው የተረገመ፥ የመረቅኸውም የተመረቀ ነውና ትረግምልኝ ዘንድ ና፤ እኔም የሚያከብርህን ብዙ ወርቅና ብር እሰጥሃለሁ” ብሎታልና። ምዕራፉን ተመልከት |