ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 10:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አንተም መንግሥትህን ያቀናልህ ዘንድ መልካም አኑዋኑዋራቸው እግዚአብሔርን እንዳገለገሉት ከአንተ አስቀድሞ እንደ ነበሩ እንደ ደጋጎች ነገሥታት ስምህን መልካም ያደርግልህ ዘንድ ሥራህን አቅና። ምዕራፉን ተመልከት |