ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 10:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እንዲሁም በሚያልፍ በዚህ ዓለም የምትኖሩ እናንተ ነገሥታቱና መኳንንቱ በሚገባ ሥራ ጸንተው የኖሩ ከእናንተ አስቀድሞ የነበሩ አባቶቻችሁ መንግሥተ ሰማያትን እንደ ወረሱ፥ ስማቸው ለልጅ ልጅ ያማረ እንደ ሆነ አስቧቸው። ምዕራፉን ተመልከት |