ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 10:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 እርሱ ግን በምንም አንድ ጊዜ አላጠፋቸውም፤ ስለ አባቶቻቸው ይራራላቸዋልና የሚራራላቸው ስለ ራሳቸው አይደለም። በእውነት የነገሡ፥ በፈጣሪያቸውም ፊት በቀና ሕግ ጸንተው የኖሩ አባቶቻቸውን አብርሃምንና ይስሐቅን ያዕቆብንም ይወዳቸዋልና ነው እንጂ። ምዕራፉን ተመልከት |