ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 10:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ስለዚህም እግዚአብሔር የእስራኤልን ልጆች ቸል ባላቸው ጊዜ እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን እንደ እርሻ እንድትታረስ አደረጋት፤ ሁልጊዜ ፈጣሪያቸውን ያሳዝኑታልና። ምዕራፉን ተመልከት |