ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 10:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለቆንጆዎችና በሕግ ላሉም አልራሩም፤ በአገራቸው ያገኙትንም ሁሉ አጠፉ፤ ቤተ መቅደስን አስቀድሞ ያፈርስ ዘንድ በወደደ ጊዜ እግዚአብሔር ወገኖቹን ተቈጥትዋልና ወደማያውቁት ወደ ባዕድ ሀገር ማርከው ወሰዷቸው። ምዕራፉን ተመልከት |