ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 10:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እግዚአብሔር አባታቸው ያዕቆብን፥ “የሚመርቁህ የተመረቁ ይሁኑ፤ የሚረግሙህም የተረገሙ ይሁኑ” ብሎታልና፤ ምዕራፉን ተመልከት |