ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 10:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሴፎር ልጅ ባላቅም በለዓምን አለው፥ “እኔ ትረግምልኝ ዘንድ ወድጄ ነበር፤ አንተ ግን አልረገምኻቸውም፤ በፊቴም ፈጽመህ መረቅኻቸው፤ አንተም ብትረግምልኝና ስጠኝ ብትለኝ እኔ ቤት ሙሉ ወርቅና ብር በሰጠሁህ ነበር፤ አንተ ግን ፈጽመህ መረቅኻቸው፤ ለእኔም በጎ አላደረግህም፤ እኔም ለአንተ በጎ ነገር አላደርግም።” ምዕራፉን ተመልከት |