ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 10:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በለዓምም፥ “እግዚአብሔር የመረቀው ወገን ወደዚህ ሀገር መጥትዋልና እግዚአብሔር የመረቃቸውን እኔ አልረግምም” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |