ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 10:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እናንተም ነገሥታቱና መኳንንቱ በሰይጣን ጎዳና አትሂዱ። ነገር ግን የፈጠራችሁን፥ እስከ ዛሬም ድረስ የጠበቃችሁን እግዚአብሔርን ፍሩት። ምዕራፉን ተመልከት |