ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ኢየሩሳሌምንም እንደ ተክል ጠባቂ ጎጆ አደረጓት፤ በውስጧም ድምፅ አሰማባት፤ እግዚአብሔርም የማይወድደውን የክፋት ሥራ ሁሉ አደረገ፤ ጽድቅንና ቅድስናን የተመላች የእግዚአብሔርንም ከተማ አረከሱ። ምዕራፉን ተመልከት |