ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የእግዚአብሔርንም ከተማ ያጠፉ ዘንድ በመስጴጦምያ-ጌላቡሄ ሸለቆዎች እስከ ሶርያ ድረስ ሰፈሩ፤ በዚያም ኢሎፍላውያንንና አማሌቃውያንን ለመነ፤ በወንጀልም ከእርሱ ጋራ አንድ ይሆኑ ዘንድ ብዙ ወርቅንና ብርን፥ ፈረሶችንና ሠረገላዎችን ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |