ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከሰማርያ ጀምሮ እስከ ኢየሩሳሌም አደባባይ ድረስ፥ እስከ አውራጃዋም ሁሉ ድረስ ሰፍረዋልና ከጥቂቶች በቀር ሳያስቀሩ በጦር ገደሉ። ኤዶማውያንና ሶርያውያን፥ አማሌቃውያንም የኢየሩሳሌምን ከተማ ካጠፋው ከሞዓብ ሰው ከመቃቢስ ጋር አንድ ሆነዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |