|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ባልቴቲቱንና የሙት ልጁን ቀሙ፤ ሰይጣን እንዳስተማራቸው እግዚአብሔርን ሳይፈሩ አድርገዋልና ኵላሊትንና ልቡናን የሚመረምር እግዚአብሔር እስኪቈጣ ድረስ በፀነሱ ሴቶች ሆድ ያለውን ፅንስ አወጡ።ምዕራፉን ተመልከት |