2 ነገሥት 10:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የዕቃ ቤቱንም ሹም፥ “ለበዓል አገልጋዮች ሁሉ ልብስን አውጣ” አለው። የሚያለብሳቸውንም ልብሱን አወጣላቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ኢዩም የልብስ ቤቱን ኀላፊ፣ “ለበኣል አገልጋዮች ሁሉ አልባሳት አውጣ” አለው፤ እርሱም አልባሳቱን አወጣላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከዚህም በኋላ ኢዩ የተቀደሱ አባላት ኃላፊ የሆነውን ካህን አልባሳቱን ሁሉ አውጥቶ ለበዓል አምላኪዎች ያጐናጽፋቸው ዘንድ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ከዚህም በኋላ ኢዩ የተቀደሱ አባላት ኀላፊ የሆነውን ካህን አልባሳቱን ሁሉ አውጥቶ ለባዓል አምላኪዎች ያጐናጽፋቸው ዘንድ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ዕቃ ቤቱንም “ለበኣል አገልጋዮች ሁሉ ልብስ አውጣ፤” አለው። ልብሱንም አወጣላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |