ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 የሕጉንም መጽሐፍ በገለጠ ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ተነሥተው ቆሙ፤ አዛርያም ሁሉን የሚገዛ ልዑል እግዚአብሔርን አመሰገነው። ምዕራፉን ተመልከት |