ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እስከ ሁለትና እስከ ሦስት ቀን ድረስ ያልተገኙና ያልደረሱ ሁሉ እንደ ሥርዐታቸው በአለቆቻቸው ቅጣት ይቀጡ ዘንድ፥ ከብቶቻቸውም ይወረሱ ዘንድ፥ እነርሱም ከወገኖቻቸው ይለዩ ዘንድ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ዐዋጅ ነገረላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |