ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:67 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)67 ከዚህም በኋላ ለንጉሡ ዕቃ ቤት ሹሞች፥ ለሶርያና ለፊንቂ ገዦችም ከንጉሡ የመጣውን ደብዳቤ ሰጧቸው፤ ሕዝቡንና የእግዚአብሔርንም መቅደስ አከበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |