ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 7:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በፋርስ ነገሥታት በቂሮስና ዳርዮስ፥ በአርጤክስስም ፈቃድ በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር ትእዛዝ ሥራውን ፈጸሙ። ምዕራፉን ተመልከት |