ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ባልንጀራችሁን ግደሉ ቢላቸውም ይገድላሉ ወደ ጦርነትም ሂዱ ቢላቸው ይሄዳሉ፤ ተራሮችንም ይንዳሉ፤ አጥሩንና ግንቡንም ያፈርሳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |