ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “የይሁዳና የብንያም ሀገሮች መሳፍንትም በየነገዳቸው፥ ሕዝቡም፥ ካህናቱም፥ ሌዋውያኑም፥ እግዚአብሔርም ልቡናውን ያነሣሣለት ሁሉ ይውጣ፤ በኢየሩሳሌም ያለውንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ይሥራ። ምዕራፉን ተመልከት |