ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ስለዚህ ከእናንተ ውስጥ ከሕዝቡ ወገን የሆነ ቢኖር እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ይሁን፤ በይሁዳ ወደ አለች ወደ ኢየሩሳሌም ይውጣ፤ ለእስራኤል ጌታ ለእግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስን ይሥራ። ምዕራፉን ተመልከት |