ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የቤተ መቅደሱም ሹሞች ኬልቅያስ፥ ዘካርያስና ሲሉያስ ለካህናቱ ለፋሲካ በዓል ሁለት ሺህ ስድስት መቶ በጎችንና ሦስት መቶ በሬዎችን ሰጧቸው። ምዕራፉን ተመልከት |