ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሌዋውያንንም አላቸው፥ “ለእስራኤል ካህናት ተገዙ፤ የንጉሡ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን በሠራው ቤተ መቅደስም በእግዚአብሔር ታቦት ቅድስና ሥርዐት አክብሯቸው። ምዕራፉን ተመልከት |