2 ቆሮንቶስ 4:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ስለዚህም ሞት በእኛ ላይ፥ ሕይወትም በእናንተ ላይ ይሠራል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እንግዲህ ሞት በእኛ ይሠራል፤ ሕይወት ግን በእናንተ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ስለዚህ ሞት በእኛ፥ ሕይወት ግን በእናንተ ይሠራል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ስለዚህ እኛ መላልሰን ለሞት ስንጋለጥ እናንተ ግን ለሕይወት ትጋለጣላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ስለዚህ ሞቱ በእኛ ሕይወቱም በእናንተ ይሠራል። ምዕራፉን ተመልከት |