1 ጢሞቴዎስ 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የፊተኛውንም እምነታቸውን ስለ ናቁ ይፈረድባቸዋል፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በዚህም ፍርድን በራሳቸው ላይ ያመጣሉ፤ በመጀመሪያ የገቡትን ቃል ኪዳን አፍርሰዋልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በዚህም በመጀመሪያ የገቡትን ቃል በማፍረሳቸው ምክንያት በራሳቸው ላይ ፍርድን ያመጣሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እነዚህ ሴቶች በመጀመሪያ ለክርስቶስ የገቡትን ቃል በማፍረሳቸውም በራሳቸው ላይ ፍርድን ያመጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የፊተኛውንም እምነታቸውን ስለ ናቁ ይፈረድባቸዋል፤ ምዕራፉን ተመልከት |