Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




1 ሳሙኤል 9:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ሳኦ​ልም በበሩ ወደ ሳሙ​ኤል ቀርቦ፥ “የባለ ራእዩ ቤት ወዴት እንደ ሆነ፥ እባ​ክህ፥ ንገ​ረኝ” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ሳኦልም በቅጥሩ በር ላይ ወደ ሳሙኤል ቀረብ ብሎ፣ “የባለራእዩ ቤት የት እንደ ሆነ ትነግረኛለህ?” ሲል ጠየቀው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ሳኦልም በቅጥሩ በር ላይ ወደ ሳሙኤል ቀረብ ብሎ፥ “የባለ ራእዩ ቤት የት እንደሆነ ትነግረኛለህ?” ሲል ጠየቀው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ሳኦልም በቅጽሩ በር አጠገብ ወደነበረው ወደ ሳሙኤል ቀረብ ብሎ “የባለ ራእዩ ቤት ወዴት እንደ ሆነ እባክህ ንገረኝ” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ሳኦልም በበሩ ወደ ሳሙኤል ቀርቦ፦ የባለ ራእዩ ቤት ወዴት እንደ ሆነ፥ እባክህ፥ ንገረኝ አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




1 ሳሙኤል 9:18
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሳሙ​ኤ​ልም ሳኦ​ልን ባየ ጊዜ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፥ “ያ የነ​ገ​ር​ሁህ ሰው እነሆ፤ እር​ሱም በሕ​ዝቤ ላይ ይነ​ግ​ሣል” አለው።


ሳሙ​ኤ​ልም መልሶ ሳኦ​ልን፥ “ባለ ራእዩ እኔ ነኝ፤ ዛሬም ከእኔ ጋር ወደ ባማ ኮረ​ብታ በፊቴ ውጣና ምሳ ብላ፤ ነገም በጥ​ዋት አሰ​ና​ብ​ት​ሃ​ለሁ፤ በል​ብ​ህም ያለ​ውን ነገር ሁሉ እነ​ግ​ር​ሃ​ለሁ፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች