1 ሳሙኤል 30:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በቀርሜሎስ ለነበሩ፥ በይረሕምኤላውያንና በቄኔዛውያን ከተሞችም ለነበሩ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 በራካል እንዲሁም በይረሕምኤላውያንና በቄናውያን ከተሞች ለሚኖሩ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በራካል ለሚገኙ፥ እንዲሁም ለይራሕመኤል ከተሞች፥ ለቄናውያን ከተሞችም፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በራካል ለሚገኙ፥ እንዲሁም ለይራሕመኤል ጐሣ ለቄናውያን፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 በቀርሜሎስ ለነበሩ፥ በይረሕምኤላውያንና ምዕራፉን ተመልከት |