Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




1 ሳሙኤል 28:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 በሳ​ኦ​ልና በብ​ላ​ቴ​ኖ​ቹም ፊት አቀ​ረ​በ​ችው፤ በል​ተ​ውም ተነሡ፤ በዚ​ያም ሌሊት ሄዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ከዚያም ለሳኦልና ለሰዎቹ አቀረበችላቸው፤ እነርሱም በሉ፤ በዚያም ሌሊት ተነሥተው ሄዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ከዚያም ለሳኦልና ለሰዎቹ አቀረበችላቸው፤ እነርሱም በሉ፤ በዚያም ሌሊት ተነሥተው ሄዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ምግቡንም ለሳኦልና ለባለሟሎቹ አቅርባላቸው ተመገቡ፤ በዚያኑም ምሽት ከዚያ ተነሥተው ሄዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 በሳኦልና በባሪያዎቹም ፊት አቀረበችው፥ በልተውም ተነሡ፥ በዚያም ሌሊት ሄዱ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




1 ሳሙኤል 28:25
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ለሴ​ቲ​ቱም የሰባ ጥጃ በቤት ነበ​ራት፤ ፈጥና አረ​ደ​ችው፤ ዱቄ​ቱ​ንም ወስዳ ለወ​ሰ​ችው፤ ቂጣም እን​ጀራ አድ​ርጋ ጋገ​ረ​ችው።


ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም ጭፍ​ሮ​ቻ​ቸ​ውን ሁሉ ወደ አፌቅ ሰበ​ሰቡ፤ እስ​ራ​ኤ​ላ​ው​ያ​ንም በኢ​ይ​ዝ​ራ​ኤል ባለው ውኃ ምንጭ አጠ​ገብ ሰፈሩ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች