1 ሳሙኤል 18:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሳኦልም እጅግ ብልህ እንደ ሆነ አይቶ እጅግ ፈራው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሳኦልም፣ ዳዊት እንደ ተሳካለት ባየ ጊዜ ፈራው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሳኦልም፥ ዳዊት እንደ ተሳካለት ባየ ጊዜ ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈራው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሳኦልም የዳዊትን ተልእኮ መሳካት እየተመለከተ በይበልጥ ይፈራው ጀመር፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሳኦልም እጅግ ብልህ እንደ ሆነ አይቶ እጅግ ፈራው። ምዕራፉን ተመልከት |