1 ሳሙኤል 13:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሳኦልም በእስራኤል ላይ ከነገሠ ሁለት ዓመት ሆነው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሳኦል በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሠላሳ ዓመት ነበረ፤ እስራኤልንም አርባ ሁለት ዓመት ገዛ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሳኦል በእስራኤልም ላይ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት፥ እንዲህ ሆነ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሳኦል ሲነግሥ ዕድሜው 30 ዓመት ነበር፤ በእስራኤልም ላይ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሳኦልም በእስራኤል ላይ ሁለት ዓመት ከነገሠ በኋላ፥ ምዕራፉን ተመልከት |