Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




1 ሳሙኤል 1:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት አቀ​ረ​ቡት ፤ አባ​ቱም በየ​ዓ​መቱ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ሠ​ዋ​ውን መሥ​ዋ​ዕት ሠዋ። ሕፃ​ኑ​ንም አቀ​ረ​በው፤ ወይ​ፈ​ኑ​ንም አረደ፤ እና​ቱም ሐና ሕፃ​ኑን ወደ ዔሊ አገ​ባ​ችው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ወይፈኑን ካረዱ በኋላም ልጁን ወደ ዔሊ አቀረቡት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ወይፈኑን ካረዱ በኋላም ልጁን ወደ ዔሊ አቀረቡት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ኰርማውንም ካረዱ በኋላ ሕፃኑን ወደ ዔሊ አቀረቡት፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ወይፈኑንም አረዱ፥ ሕፃኑንም ወደ ዔሊ አመጡት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




1 ሳሙኤል 1:25
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

በሬ​ው​ንም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ያር​ደ​ዋል፤ የአ​ሮ​ንም ልጆች ካህ​ናቱ ደሙን ያቀ​ር​ባሉ፤ ደሙ​ንም በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ደጃፍ ፊት ባለው በመ​ሠ​ዊ​ያው ላይ በዙ​ሪ​ያው ይረ​ጩ​ታል።


የመ​ን​ጻ​ታ​ቸ​ውም ወራት በተ​ፈ​ጸመ ጊዜ እንደ ሙሴ ሕግ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ያቆ​ሙት ዘንድ ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ወሰ​ዱት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች