1 ነገሥት 21:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ወልደ አዴርም፥ “አባቴ ከአባትህ የወሰዳቸውን ከተሞች እመልስልሃለሁ፤ አባቴ በሰማርያ እንዳደረገ አንተም በደማስቆ መንገድ ታደርጋለህ” አለው። አክዓብም፥ “እኔም በዚህ ቃል ኪዳን እሰድድሃለሁ” አለ። ከእርሱም ጋር ቃል ኪዳን አድርጎ ሰደደው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ወልደ አዴርም፦ አባቴ ከአባትህ የወሰዳቸውን ከተሞች እመልስልሃለሁ፤ አባቴ በሰማርያ እንዳደረገ አንተ በደማስቆ ገበያ ታደርጋለህ አለው። አክዓብም፦ እኔም በዚህ ቃል ኪዳን እሰድድሃለሁ አለ። ከእርሱም ጋር ቃል ኪዳን አድርጎ ሰደደው። ምዕራፉን ተመልከት |