1 ዮሐንስ 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህን የምንጽፍላችሁ ደስታችን እንዲፈጸም ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ደስታችን ሙሉ እንዲሆን ይህን እንጽፍላችኋለን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ደስታችን ሙሉ እንዲሆን ይህን እንጽፍላችኋለን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን። ምዕራፉን ተመልከት |