ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አሁንም በእውነት ታዝኚና ታለቅሺ ዘንድ ይገባሻል፤ እኛ ሁላችንም ያዘንን ነንና፤ እኛም ስለ ብዙዎች እናዝናለን፤ አንቺ ግን ስለ አንዱ ልጅሽ ታዝኛለሽ። ምዕራፉን ተመልከት |