ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 አሁንም ልዑል እግዚአብሔር ስለ እርስዋ በፍጹም ሰውነትህ እንድታዝን፥ በፍጹም ልቡናህም እንድትቈረቈር ባየ ጊዜ የደስታዋን ጌጥና የክብሩዋን መገለጥ አሳየህ። የተሰወረ ምሥጢር ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |