ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 እነሆ ለልጆችዋ እንዴት እንደምታለቅስላቸው ያየሃት፥ አንተም ከመከራዋ ታረጋጋት ዘንድ የጀመርህ ያች ሴት ኢየሩሳሌም ናት። ምዕራፉን ተመልከት |