ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 እርሱም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “ስለምትፈራው ነገር አስተምርህ ዘንድ ስማኝ። ይህ የተሰወረ ምሥጢር ስለሆነ፦ ልዑል እግዚአብሔር ገልጦልሃልና። ምዕራፉን ተመልከት |