ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እኔም አልሁት፥ “አንተ ጥለኸኛልና፥ ተለይተኸኛልምና፥ እኔ እንደ ነገርኸኝ ወደዚህ ምድረ በዳ መጣሁ፤ ወደዚህም ምድረ በዳ በመጣሁ ጊዜ እነሆ፥ ማወቅ የማይቻለኝን አየሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |