ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 “አስቀድሞ ወደ እኔ የመጣህ መልአኩ ዑርኤል፥ አንተ ወዴት ነህ? ወደ ብዙ ምርምር እገባ ዘንድ፥ ፍጻሜዬም ለጕስቍልናዬ ትሆን ዘንድ፥ ጸሎቴም ለተግዳሮት ይሆን ዘንድ እንዲህ ለምን አደረግኸኝ?” ምዕራፉን ተመልከት |