ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ባየኋትም ጊዜ እነሆ የከበረችና የታነጸች ከተማ ነበረች እንጂ ሴት አልነበረችም፤ ታላቅ የሆነ የመሠረቶችዋንም ቦታ አየሁ፤ ፈርቼም በታላቅ ድምፅ ጮህኹ። እንዲህም አልሁ፦ ምዕራፉን ተመልከት |