ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከዚህ በኋላ ይኽን ስናገራት ድንገት ፊትዋ ከፀሐይ ይልቅ በራ፤ መልኳም እንደ መብረቅ አንጸባረቀ፤ ወደ እርሷ መቅረብንም ፈራሁ፤ ልቡናዬም ደነገጠብኝ፤ ከዚህም በኋላ ይህ ምን እንደ ሆነ ሳስብ አስደነገጠችኝ። ምዕራፉን ተመልከት |