ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከዚህ በኋላም ፋናችንንና መብራታችንን አጠፋን፤ እናለቅስ ዘንድም ተቀመጥን፤ ያገሬ ሰዎችም ሁሉ ተነሥተው ይመክሩኝና ያረጋጉኝ ጀመሩ፤ ከዚህም በኋላ እስከ ማግሥትዋ ቀን ሌሊት ድረስ ዝም አልሁ። ምዕራፉን ተመልከት |