ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እግዚአብሔርን ብታመሰግኚው ይረዳሻልና፥ ልጅሽንም በጊዜው ታገኚዋለሽና፥ በሴቶችም ዘንድ መከራን የታገሠች ትባያለሽና፥ ምዕራፉን ተመልከት |