ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ነገር ግን እኔ እንዲሁ እልሻለሁ፤ አንቺ አምጠሽ እንደ ወለድሽ እንዲሁም ምድር ከጥንት ጀምሮ በእርሷ ለተፈጠሩ ሰዎች ፈጣሪዋ የሰጣትን ፍሬዋን ሰጠቻቸው። ምዕራፉን ተመልከት |