ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 8:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ዛሬ ትእዛዜን ቸል ያሉ ያንጊዜ መከራን ይቀበላሉ፤ እኔን መፍራትን የተዉና የናቁኝም በገሃነም ውስጥ ይጨነቃሉ። ምዕራፉን ተመልከት |